Podchaser Logo
Home
Ethiopia Ethiopian Ethiopians

Flip education sytem

Ethiopia Ethiopian Ethiopians

 2 people rated this podcast
Ethiopia Ethiopian Ethiopians

Flip education sytem

Ethiopia Ethiopian Ethiopians

Episodes
Ethiopia Ethiopian Ethiopians

Flip education sytem

Ethiopia Ethiopian Ethiopians

 2 people rated this podcast
Rate Podcast

Best Episodes of Ethiopia Ethiopian Ethiopians

Mark All
Search Episodes...
የኢትዮጵያ ታሪክ ሐሪ አትክንስ እንደፃፈውስለ መፅሐፉበ62 ገፆች ውስጥ ከቅድመ ክርስቶስ 1500 ዓመት እስከ 1962 ዓ/ም (እ/ኤ/አ) ያለውን  የኢትዮጵያን ታሪክ ይተርካል። የታተመበት ቋንቋ እንግሊዘኛ ሲሆን በ1969 ሴንትራል ማተሚያ ቤት ታትሟል። አኔ የምቃኘው የአማርኛ ትርጉሙን ሲሆን ተርጓሚ ማን እንደሆነ አይገልፅም። History of Ethiopia from 1500 BC to ab
S00 :- ኢትዮጵያ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ኢትዮጵያውያን መንደርደሪያE03 :- የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናትክፍል ሶስት : እኔ ምን ተማርኩበት?-      ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ታሪክ የጥንት ጥቁር ህዝብ ታሪክ የመጨረሻው ቅሪት ነው ፡፡ (Ethiopia and the History of Ethiopia is the last remnant of the history of the ancient bl
S00 :- ኢትዮጵያ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ኢትዮጵያውያን መንደርደሪያE02 :- የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናትክፍል ሁለት:- "ጉድ ኒውስ ባይብል" (GNB - Good News Bible) ለምን ኢትዮጵያን በሱዳን መተካት ፈለገ? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ የሰጠችው ምላሽ እና ያደረገችው ትግል? ጉዳዩ በምን ተቋጨ? የሚሉት ጥያቄዎች በዚህ ክፍል ምላሽ አግኝተዋል።Why did the Go
ይህንን ድምፅ ከሰሙ በተለያየ መንገድ ወይም አጋጣሚ እዚህ ጣቢያ ደርሰዋል ማለት ነው። እንኳን ደህና መጡ። በዚህ የራዲዮ ጣቢያ ወይም ፖድካስት የሚተላለፉ መልዕክቶች ለሰሚው ማትረፊያ እንደሚሆኑ እምነታችን ነው።የዚህ ፖድካስት አዘጋጅ እና አቅራቢ ኤፍሬም አይፎክሩ ሰለሞን እባላለሁ። የሪቪል መፅሔት ዋና አዘጋጅ ነበርኩ፤ እንዲሁም በተለያዩ የህትመት ሚዲያዎች ላይ በተለያየ የስራ ዘርፍ
S00:- ኢትዮጵያ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ኢትዮጵያውያን መንደርደሪያ E01:- የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናት ክፍል አንድ - ዘርዓ ትውልድ “ኢትዮጵያዊ” ፥ መልከዓ ምድር “ኢትዮጵያ” ፥ የውጭ ግንኙነት “ኢትዮጵያውያን” Today's Ethiopia is the Ancient Ethiopiaኢትዮጵያን አንዴ ከምድር ገፅ፤ ሌላም ጊዜ ከታሪክ ለማጥፋት፤ በውስጥም በውጭም ባሉ ጠላቶቿ ብዙ አይነ
Rate

Join Podchaser to...

  • Rate podcasts and episodes
  • Follow podcasts and creators
  • Create podcast and episode lists
  • & much more

Unlock more with Podchaser Pro

  • Audience Insights
  • Contact Information
  • Demographics
  • Charts
  • Sponsor History
  • and More!
Pro Features