Podchaser Logo
Home
S00-E03: የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናት : እኔ ምን ተማርኩበት?

S00-E03: የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናት : እኔ ምን ተማርኩበት?

Released Friday, 31st July 2020
Good episode? Give it some love!
S00-E03: የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናት : እኔ ምን ተማርኩበት?

S00-E03: የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናት : እኔ ምን ተማርኩበት?

S00-E03: የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናት : እኔ ምን ተማርኩበት?

S00-E03: የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናት : እኔ ምን ተማርኩበት?

Friday, 31st July 2020
Good episode? Give it some love!
Rate Episode

S00 :- ኢትዮጵያ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ኢትዮጵያውያን መንደርደሪያ

E03 :- የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናት

ክፍል ሶስት : እኔ ምን ተማርኩበት?

-      ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ታሪክ የጥንት ጥቁር ህዝብ ታሪክ የመጨረሻው ቅሪት ነው ፡፡ (Ethiopia and the History of Ethiopia is the last remnant of the history of the ancient black’s people. )

-      ኢትዮጵያ እና ሱዳን አንድ ሀገር ነበሩ ፡፡ (Ethiopia and Sudan were one country.)

-      ሀገር ማለት መሬቱ ሳይሆን ህዝብ ነው ፡፡ ተብለን ልጅ እያለን የተማርነው ትምህርት አሁን ለምን እንደሆን ገብቶኛል። (A country is not the land but the people. I understand why we learned what we learned as children.)

-      ቀለማችን የመነጨው ከኖርበት አካባቢ ነው ፡፡ ሰለዚህ ሰው መሆናችን ከቀለም ወይም ከዘር የበለጠ አስፈላጊ ነው ፡፡ ምክንያቱም አንድ ዘር አለ ፣ የሰው። የቀረው ሁሉ ውሸት ነው። (Our color comes from where we live. So being human is more important than color or race. Because there is one race, man. Everything else is a lie.)

Show More
Rate

From The Podcast

Ethiopia Ethiopian Ethiopians

Ethiopian history narration from different books and articlesእንኳን ደህና መጣችሁ! ብዙ ቁም ነገር የሚያተርፉበት ቦታ እንደሚሆን እምነታችን ነው። ከተመረጡ መፅሐፍትና ፅሁፎች የኢትዮጵያን ታሪክ እንተርካለን። አስፈላጊ ሲሆን በዘርፉ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን እንጋብዛለን። ምንም አይነት አስተያየት ካለዎ ይላኩልን። ዓለማችን በታሪኳ የቴክኖሎጂ ማማ ላይ የደረሰችበት እንደዚህ ያለ ዘመን ኖሮ አያውቅም። በተለይ የመረጃ ፍሰት መጠን አድጓል። መረጃን የሚሰበስቡ እና ማሰራጨት የሚችሉ ቴክኖሎጂዎች በእያንዳንዱ ግለሰብ እጅ እየገባ ይገኛል። ሆኖም በዚህ ወቅት እየተፈጠሩ ባሉ ክስተቶች ላይ ግን መግባባት አልቻልንም። ብዙ መረጃ እና ማስረጃ ብዙ መግባባትና አንድነት ላይ አላደረሰንም። በእኛ ዘመን እየተፈጠሩ ባሉ ሁኔታዎች መግባባት እና መተማመን ሳንችል፤ እኛ ባልነበርንበት ዘመን ስለተፈጠረ ነገር እንዴት መግባባት እንችላለን? ሁሉም ሰው የሚያየው በመረጠው መንገድ ነው። ያልመረጥነውን እንኳ ብንሰማም የመረጥነውን ግን መቀበል እንችላለን። የመረጥነውን ማመን እንችላለን። ያመነው ታሪካችን ይሆናል። ምክንያቱም ታሪካችን የተቀበልነው ነው፤ ታሪካችን የምንገነባው ነው፤ ታሪካችን የምንተርከው ነው። ስለዚህ የኢትዮጵያን ታሪክ ኢትዮጵያውያን ይቀበሉት፤ ኢትዮጵያውያን ይምረጡት፤ ኢትዮጵያውያን ይገንቡት፤ ኢትዮጵያውያን ይተርኩት። ሰው ምንም እንኳ እውነት ብትነግረው የሚያምነው የፈለገውን ነው። ስለዚህ ሌላው ስለኛ ስለሚያምነው ሳይሆን እኛ ስለራሳችን የተቀበልነው ታሪክ ዋጋ አለው። እኔ በግሌ የኢትዮጵያን ታሪክ ፍለጋ ላይ ነኝ። ለእኔ ይህ እውነትን ፍለጋ ነው። ይህንን እውነት ለማግኘት የማልፈነቅለው ድንጋይ፥ የማልወጣው ተራራ፥ የማልወርደው ሸለቆ፥ የማልገባበት ዋሻ የለም። ስለዚህ በዚህ “ፖድካስት” እና ተያያዥ ስራዎች የምናደርገው ይህንን ነው። የዝግጅቱ አቀራረብ በ “ ሲዝን (S)" - ዋናው መነሻ ርዕስ ወይም ሃሳብ፥ “ ኤፕሶድ(E)" በዋናው ርዕስ ስር ያሉ ንዑስ ርዕሶች እና ሀሳቦች ሲሆኑ እና በዚያ “ ኤፕሶድ" ስር ያሉ ዝግጅቶች ደግሞ በ”ፓርት(P)” የተደራጁ ናችው። ለምሳሌ የመጀመሪያው - “ሲዝን (S01)” “ኢትዮጵያ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ኢትዮጵያውያን” የሚል ርዕስ ሲኖረው - የመጀመሪያው “ኤፕሶድ(E01)” - "የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናት” የሚል ይሆናል።- በዚህ ስር ያለው የመጀመሪያው ክፍል ወይም “ፓርት(P01)” ደግሞ ኢትዮጵያ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ኢትዮጵያውያን መንደርደሪያ የሚል ነው። ማስታወሻ፦ በዚህ ቻናል ላይ የሚተላለፉ ዝግጅቶች በሌላኛው (IPedX Ethiopia) ቻናል ላይ በድጋሚ ተጭነው ሊገኙ ይችላሉ። ዝግጅቶቻችን በየትኛው የፖድካስት እና ሙዚቃ መስሚያ “አፕልኬሽን” ላይ ይገኛል። ከዚህ ስር የተፃፈው የእንግሊዘኛ ፅሁፍ በትርጉም በአማርኛ ከተፃፈው ጋር ላይመሳሰል ይችላል። በድጋሚ አመሰግናለሁ።This podcast is part of IPedX Ethiopia project, only focused on Ethiopian history from "Pre-ancient to Today".

Join Podchaser to...

  • Rate podcasts and episodes
  • Follow podcasts and creators
  • Create podcast and episode lists
  • & much more

Episode Tags

Do you host or manage this podcast?
Claim and edit this page to your liking.
,

Unlock more with Podchaser Pro

  • Audience Insights
  • Contact Information
  • Demographics
  • Charts
  • Sponsor History
  • and More!
Pro Features