Podchaser Logo
Home
እግዚአብሔርን ማወቅ (ዮሐ. 17፥3)

እግዚአብሔርን ማወቅ (ዮሐ. 17፥3)

Released Friday, 31st August 2018
Good episode? Give it some love!
እግዚአብሔርን ማወቅ (ዮሐ. 17፥3)

እግዚአብሔርን ማወቅ (ዮሐ. 17፥3)

እግዚአብሔርን ማወቅ (ዮሐ. 17፥3)

እግዚአብሔርን ማወቅ (ዮሐ. 17፥3)

Friday, 31st August 2018
Good episode? Give it some love!
Rate Episode

ስለ እግዚአብሔር ማንነት ጠንቅቀው የማያውቁ ሰዎች “በእግዚአብሔር አምሳል ተፈጥረናል” የሚለውን ቃል ያለአግባብ ሲጠቀሙ እናያለን። ይህም ማለት ሰዎች እግዚአብሔር የቅዱሳን ጋር የማይካፈላቸው ባህሪዎች (Incommunicable Characters of God) እናከቅዱሳን ጋር የሚካፈላቸው ባህሪዎች (Communicable characters of God) እንዳሉት አለመረዳታቸውን ያሳያል።

በዚህ ትምህርት ላይ ፓስተር ፍቅሩ አጭርና ግልጽ በሆነ መንገድ የትኞቹን የእግዚአብርሔር ባህሪያት እንደምንካፈልና የትኞቹን እንደማንካፈል ከእግዚአብሔር ቃል ያሳዩናል።ይኼ ትምህርት ለሁሉም ክርስቲያን (በተለይ ስለ እግዚአብሔር እና ስለ ቅዱሳን ልዩነት ትክክለኛ ግንዛቤ ላላገኙ) ይጠቅማል።ሼር በማድረግ ላልሰሙ እናሰማ!በተረፈ በፌስ ቡክ እና በዌብሳይታችን ለመከታተል የምትፈልጉ ወገኖች በዚህ አድራሻችንhttps://www.facebook.com/efgbc1efgbc.netልታገኙን ትችላላችሁ!ጌታ ይባርካችሁ።

Show More
Rate

Join Podchaser to...

  • Rate podcasts and episodes
  • Follow podcasts and creators
  • Create podcast and episode lists
  • & much more

Episode Tags

Do you host or manage this podcast?
Claim and edit this page to your liking.
,

Unlock more with Podchaser Pro

  • Audience Insights
  • Contact Information
  • Demographics
  • Charts
  • Sponsor History
  • and More!
Pro Features