Podchaser Logo
Home
Konso News

Konso News

Konso News

A daily News podcast
Good podcast? Give it some love!
Konso News

Konso News

Konso News

Episodes
Konso News

Konso News

Konso News

A daily News podcast
Good podcast? Give it some love!
Rate Podcast

Episodes of Konso News

Mark All
Search Episodes...
የዕለተ ዓርብ ነሐሴ 26  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) 3ኛው የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ በካራት ከተማ እየተካሄደ ነው2) በቅርቡ የተመሠረተው አዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የካቢኔ አባላቱን ዝርዝር ይፋ አደረገ3) የትምህርት ቤቶች ርዕሳነ መምህራን በካድሬነት ሳይሆን በብቃታቸው ብቻ እንደሚመረጡ ተነገረ
የዕለተ ዓርብ ሐምሌ 28  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) በኮንሶ ዞን የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት እየተሰጠ መሆኑ ተገለጸ2) የካራት ከተማ ተሽከርካሪ ባለንብረቶችና የግል ማህበራት እየተገነባ ያለውን የካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና ማዕከል ጎበኙ 3) የዘንድሮው የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከሥርቆትና ከኩረጃ ነጻ ሆኖ መጠናቀቁን
የዕለተ ዓርብ ሐምሌ 21  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) በኮንሶ ዞን የምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች የዚህ አመት የዕቅድ አፈጻጸሞችና የመጪውን አመት ዕቅዶች ግምገማ ማካሄዳቸው ተገለጸ 2) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድና የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን የአቶሚክ ኢነርጂ ትብብር ፍኖተ ካርታ እንደሚፈራረሙ ገለጹ3) ሦስት ሺህ ተሽከርካሪዎችን ጭና በመጓዝ
የዕለተ ዓርብ ሐምሌ 14  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የኮንሶ ልማት ማህበር አባል ተቋም ሆነ 2) የኮንሶ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች ለዩንቬርስቲ መግቢያ ፈተና መዘጋጀታቸው ተገለጸ 3) የመውጫ ፈተና ላላለፉ ተማሪዎች ዲግሪ የሚሰጡ ተቋማት በሕግ ተጠያቂ እንደሚሆኑ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ4) የፖለቲካ ፓር
የዕለተ ዓርብ ሐምሌ 7  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) በአባላት ድጋፍ የተጀመረው የድንገተኛ ህክምና ማዕከል ግንባታ እንዲፋጠን አባላት እንዲረባረቡ የኮንሶ ልማት ማህበር ጥሪ አቀረበ 2) የአካባቢ ምርጫን በቀጣዩ ዓመት ለማካሄድ፤ በጀትን ጨምሮ ሌሎች “አስፈላጊ ነገሮች” መመቻቸት እንዳለባቸው ምርጫ ቦርድ ገለጸ 3) ኢትዮጵያ እና ግብጽ በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ
የዕለተ ዓርብ ሰኔ 30  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር በኮንሶ ዞን ጉብኝት አደረጉ2) የፌዴሬሽን ምክር ቤት “የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል”በሚል ስያሜ አዲስ ክልል እንዲደራጅ ውሳኔ አሳለፈ3) ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፣ “ሀገሪቱ ወደ ሁለንተናዊ ቀውስ እያመራች ነው”’ መባሉን ውድቅ አደረጉ4) በአሜሪካ ፕሬዝዳንት ቤተ
የዕለተ ዓርብ ሰኔ 23 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) የኮንሶ ባህል ፌስትቫ ክብረ በዓል መጀመሩ ተገለጸ2) የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ሰብሳቢዋ ድንገተኛ ስንብት በተለያየ ስሜት እንደተቀበሉት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ3) አሜሪካ ኢትዮጵያን ከሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጻሚ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ሰረዘች
የዕለተ ዓርብ ሰኔ 16 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ ክልላዊና ብሔራዊ ፈተና ስለሚወስዱ ተማሪዎች መረጃ ሰጠ2) የኮንሶ ባህል ፌስቲቫል ሰኔ 23 ሊጀመር ነው3) በወላይታ ሕዝበ ውሳኔ ባዶ መታወቂያ እየሞላ ለመራጮች ሲያድል የነበረ ግለሰብ መያዙ ተገለጸ4) የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነት በፓርቲ መስመር እንዳይደፈጠጥ ት
የዕለተ ዓርብ ሰኔ 9  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) አጫጭር ሳምንታዊ ኮንሶ ነክ ዜናዎች2) በሕገ መንግሥቱ ላይ የታሰበው ማሻሻያ በገለልተኛ ተቋማት እንዲመራ ተጠየቀ3) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው “የባሎች ትምህርት ቤት” ተከፈተ
የዕለተ ዓርብ ሰኔ 2  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች 2) ከቀጣዩ ዓመት በጀት ውስጥ 281 ቢሊዮን ብሩ የበጀት ጉደለት ነው ተባለ3) በትግራይ ተቋርጦ የነበረው የምግብ ዕርዳታ እንዲጀምር አቶ ጌታቸው ጥያቄ አቀረቡ4) ናይጀሪያ የዩንቨርሲቲ መምህራን ከተማሪዎቻቸው ጋር ጾታዊ ግንኙት እንዳይጀምሩ የሚከለክል ህግ አ
የዕለተ ዓርብ ግንቦት 25  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች2) ብልጽግና ፓርቲ “ፍላጎታቸውን በኃይል ለማሳካት የሚጥሩ ጽንፈኛ” አካላት “በእጅጉ ፈትነውኛል” አለ 3) በሽግግር ፍትሕና ተጠያቂነት ዙሪያ ለመነጋገር የአሜሪካው የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው ተባለ4) አሜሪካ ከሱዳን ተፋላሚ ኃይሎ
የዕለተ ዓርብ ግንቦት 18  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች2) የትምህርት ማስረጃቸው እንዲጣራ ከተደረገባቸው 225 ሠራተኞች ውስጥ 40 በመቶዎቹ ሕገወጥ መሆናቸው ተገለጸ3)  ዩኒቨርሲቲዎች በዋጋ ግሽበት ምክንያት ተማሪዎቻቸውን መመገብ በማይችሉበት ደረጃ ላይ መሆናቸው ተነገረ4)  የሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተ
የዕለተ ዓርብ ግንቦት 11  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች2) የሕዝብና ቤት ቆጠራ በመጪዎቹ ሦስት ዓመታት ይካሄዳል ተባለ3) ሕወሓት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ውሳኔ በፕሪቶርያው ስምምነት መሰረት ተቃኝቶ እንዲስተካከል ጥያቄ አቀረበ
የዕለተ ዓርብ ግንቦት 04  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች2) የደቡብ ክልል ምክር ቤት ሦስት የቁጫ ፓርቲ አባላትን አባረረ3) ነዳጅ ማደያዎችን የሚቆጣጠር አዲስ ቴክኖሎጂ በሥራ ላይ ሊውል ነው ተባለ4) የሮኬት ጥቃት የደረሰባት እስራኤል ከፍተኛ የጋዛ የጦር አዛዥ መግደሏን አስታወቀች
የዕለተ ዓርብ ሚያዝያ 27  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች2) ኦነግ ሸኔና መንግስት በታንዛኒያ እያደረጉ የነበረው የሰላም ውይይትያለስምምነት ተጠናቀቀ3) በአማራ ክልል መከላከያ ሰራዊትና ታጣቂዎች በከባድ መሳሪያ የታገዘ ግጭት ውስጥ መግባታቸውን ኢሰመኮ ገለጸ4) በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላይ የግድያ ሙከራ መደ
የዕለተ ዓርብ ሚያዝያ 20  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች2) በደቡብ ኦሞ ዞን ሳላማጎ ወረዳ በተቀሰቀሰ ግጭት 11 ሰዎች ተገደሉ3) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ሀላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ መገደላቸውተገለጸ4) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጦርነቱ ውስጥ ከገቡት  የሱዳን ጀነራሎች ጋር መወያየታቸውን ገለጹ
የዕለተ ዓርብ ሚያዝያ 13  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡ 1) ሳምንታዊ አጫጭር ኮንሶ ነክ ዜናዎች2) በኮንሶ ዞን በዓይነቱ ልዩ የሆነ የመምህራን ስልጠና ሊሰጥ መሆኑ ተገለጸ3) በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጎጂዎች የካሳ ፈንድ እንዲቋቋም ተጠየቀ4) በሱዳን በተቀሰቀሰ ጦርነት ከ300 በላይ ንጹሃን ተገደሉ
የዕለተ ሰኞ ጥር 01 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡በኮንሶ ዞን የሰገን ዙሪያ ወረዳ ከጸጥታ ችግሮች ነጻ እንዲሆን የዞኑ መንግሥት በትኩረት እየሠራ መሆኑ ተገለጸኢትዮጵያ በትክክለኛ ግንዛቤ ላይ የተመሠረተ ሕገ መንግሥት ማበጀት እንደሚገባት ማሳሰቢያ ተሰጠበአንድ ጊዜ ቻርጅ 1000 ኪ.ሜ የሚጓዝ መኪና በአውስትራሊያ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሠራቱ ተገለጸ
የዕለተ ረቡዕ ታህሣሥ 26 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን በሚገኙ የመካነ ኢየሱስና የአካለ ኢየሱስ አብያተ ክርስቲያናት መካከል የአንድነትና የሰላም ኮንፍራንስ ተካሄደ2. ሕወሓትን ትጥቅ የማስፈታት ሒደት ሲጠናቀቅ የሽብርተኝነት ፍረጃው ተነስቶ ክስ እንደሚቋረጥ ተነገረ3. በሴኔጋል ነፍሰጡር የፓርላማ አባልን በጥፊ የመታው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ
የዕለተ ሐሙስ ታህሣሥ 20 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የመንግስትና የህወሓትን የሰላም ስምምነት የሚቆጣጠርና የሚያስከብር የተልዕኮ ቡድን መቋቋሙ ተገለጸ2. በአዲስ አበባ ከተማ ከኦሮሚያ ክልል ሰንደቅ ዓላማና መዝሙር ጋር በተያያዘ የተፈጠሩ ችግሮች በህግና ፖሊሲ መሠረት እንዲፈቱ ኢሰመኮ አሳሰበ3. የኮሮና ቫይረስ የመራባት ሂደትን የሚገታ አዲስ መድሃኒት መሠራቱ ተገለ
የዕለተ ማክሰኞ ታህሣሥ 18 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ እየተካሄደ ነው2. የመከላከያ ሰራዊት በመቀሌ ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን የመወጣት ስራውን በዚህ ሳምንት እንደሚጀምር ተገለጸ3. አሜሪካ እና ኔቶ ሩሲያን ለማጥፋት በዩክሬን የጦር ሜዳ ላይ ድልን መቀዳጀት ይፈልጋሉ ተባለ
የዕለተ ዓርብ ታህሣሥ 14 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆጣጠሪያ መሥመር ተመርቆ መከፈቱ ተገለጸ2. የፌደራል መንግስትና የህወሓት አመራሮች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ መቀሌ ላይ ተገናኝተው ይመክራሉ ተባለ3. በእስራኤል የተሠራው በራሪ ተሽከርካሪ የበረራ ሙከራ አደረገ
የዕለተ ረቡዕ ታህሣሥ 12 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር በቀጠናዊ ሰላምና አንድነት ዙሪያ ውይይት መካሄዱ ተገለጸ2. በኮንሶ ዞን ለአዲሱ “የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል” ህዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ እየተካሄደ ነው3. ብሪታንያ ገንዘቧን ቀየረች
የዕለተ ሰኞ ታህሣሥ 10 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. የኮንሶ ዞን የሥራ ዕድል ፈጠራና እንተርፕራይዞች መምሪያ ከ10 ሺህ ሥራ ፈላጊ ወጣቶችን መለቱን አስታወቀ2. የፌደራሉ መንግስት በአዲስ አበባ ባሉ ትምህርት ቤቶች የኦሮምያን  ባንዲራ ለማውለብለብና መዝሙር እንዲዘመር የሚደረገው ግፊት እንዲቆም የፌደራል መንግሥት ትዕዛዝ መሰጠቱ ተገለጸ3. አርጀንቲና ከ36 አመታት
የዕለተ ረቡዕ ታህሣሥ 05 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ በምግብ ቤት ላይ የቦምብ ጥቃት በመፈጸም ለንጹሃን ሞት ምክንያት በሆኑ ግለሰቦች ላይ የሞት ፍርድ ተበየነ2. ፌስቡክ ኩባንያ በኢትዮጵያው ጦርነት ምክንያት የሁለት ቢሊዮን ዶላር ክስ ተመሠረበት3. ኤክቶላይፍ የተሰኘና በአመት 30 ሺህ ህጻናትን በሰው ሰራሽ ማህጸን የሚያመርት ኩባንያ
Rate

Join Podchaser to...

  • Rate podcasts and episodes
  • Follow podcasts and creators
  • Create podcast and episode lists
  • & much more

Unlock more with Podchaser Pro

  • Audience Insights
  • Contact Information
  • Demographics
  • Charts
  • Sponsor History
  • and More!
Pro Features