Podchaser Logo
Home
Ethiopia Ethiopian Ethiopians

Flip education sytem

Ethiopia Ethiopian Ethiopians

 2 people rated this podcast
Ethiopia Ethiopian Ethiopians

Flip education sytem

Ethiopia Ethiopian Ethiopians

About
Ethiopia Ethiopian Ethiopians

Flip education sytem

Ethiopia Ethiopian Ethiopians

 2 people rated this podcast
Rate Podcast
Ethiopian history narration from different books and articlesእንኳን ደህና መጣችሁ! ብዙ ቁም ነገር የሚያተርፉበት ቦታ እንደሚሆን እምነታችን ነው። ከተመረጡ መፅሐፍትና ፅሁፎች የኢትዮጵያን ታሪክ እንተርካለን። አስፈላጊ ሲሆን በዘርፉ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን እንጋብዛለን። ምንም አይነት አስተያየት ካለዎ ይላኩልን። ዓለማችን በታሪኳ የቴክኖሎጂ ማማ ላይ የደረሰችበት እንደዚህ ያለ ዘመን ኖሮ አያውቅም። በተለይ የመረጃ ፍሰት መጠን አድጓል። መረጃን የሚሰበስቡ እና ማሰራጨት የሚችሉ ቴክኖሎጂዎች በእያንዳንዱ ግለሰብ እጅ እየገባ ይገኛል። ሆኖም በዚህ ወቅት እየተፈጠሩ ባሉ ክስተቶች ላይ ግን መግባባት አልቻልንም። ብዙ መረጃ እና ማስረጃ ብዙ መግባባትና አንድነት ላይ አላደረሰንም። በእኛ ዘመን እየተፈጠሩ ባሉ ሁኔታዎች መግባባት እና መተማመን ሳንችል፤ እኛ ባልነበርንበት ዘመን ስለተፈጠረ ነገር እንዴት መግባባት እንችላለን? ሁሉም ሰው የሚያየው በመረጠው መንገድ ነው። ያልመረጥነውን እንኳ ብንሰማም የመረጥነውን ግን መቀበል እንችላለን። የመረጥነውን ማመን እንችላለን። ያመነው ታሪካችን ይሆናል። ምክንያቱም ታሪካችን የተቀበልነው ነው፤ ታሪካችን የምንገነባው ነው፤ ታሪካችን የምንተርከው ነው። ስለዚህ የኢትዮጵያን ታሪክ ኢትዮጵያውያን ይቀበሉት፤ ኢትዮጵያውያን ይምረጡት፤ ኢትዮጵያውያን ይገንቡት፤ ኢትዮጵያውያን ይተርኩት። ሰው ምንም እንኳ እውነት ብትነግረው የሚያምነው የፈለገውን ነው። ስለዚህ ሌላው ስለኛ ስለሚያምነው ሳይሆን እኛ ስለራሳችን የተቀበልነው ታሪክ ዋጋ አለው። እኔ በግሌ የኢትዮጵያን ታሪክ ፍለጋ ላይ ነኝ። ለእኔ ይህ እውነትን ፍለጋ ነው። ይህንን እውነት ለማግኘት የማልፈነቅለው ድንጋይ፥ የማልወጣው ተራራ፥ የማልወርደው ሸለቆ፥ የማልገባበት ዋሻ የለም። ስለዚህ በዚህ “ፖድካስት” እና ተያያዥ ስራዎች የምናደርገው ይህንን ነው። የዝግጅቱ አቀራረብ በ “ ሲዝን (S)" - ዋናው መነሻ ርዕስ ወይም ሃሳብ፥ “ ኤፕሶድ(E)" በዋናው ርዕስ ስር ያሉ ንዑስ ርዕሶች እና ሀሳቦች ሲሆኑ እና በዚያ “ ኤፕሶድ" ስር ያሉ ዝግጅቶች ደግሞ በ”ፓርት(P)” የተደራጁ ናችው። ለምሳሌ የመጀመሪያው - “ሲዝን (S01)” “ኢትዮጵያ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ኢትዮጵያውያን” የሚል ርዕስ ሲኖረው - የመጀመሪያው “ኤፕሶድ(E01)” - "የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናት” የሚል ይሆናል።- በዚህ ስር ያለው የመጀመሪያው ክፍል ወይም “ፓርት(P01)” ደግሞ ኢትዮጵያ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ኢትዮጵያውያን መንደርደሪያ የሚል ነው። ማስታወሻ፦ በዚህ ቻናል ላይ የሚተላለፉ ዝግጅቶች በሌላኛው (IPedX Ethiopia) ቻናል ላይ በድጋሚ ተጭነው ሊገኙ ይችላሉ። ዝግጅቶቻችን በየትኛው የፖድካስት እና ሙዚቃ መስሚያ “አፕልኬሽን” ላይ ይገኛል። ከዚህ ስር የተፃፈው የእንግሊዘኛ ፅሁፍ በትርጉም በአማርኛ ከተፃፈው ጋር ላይመሳሰል ይችላል። በድጋሚ አመሰግናለሁ።This podcast is part of IPedX Ethiopia project, only focused on Ethiopian history from "Pre-ancient to Today".
Show More
Add Creators

Mentioned In These Lists

There are no lists that include "Ethiopia Ethiopian Ethiopians". You can add this podcast to a new or existing list.

Host or manage this podcast?

Do you host or manage this podcast?
Claim and edit this page to your liking.
Are we missing an episode or update?
Use this to check the RSS feed immediately.

Podcast Details

Created by
Flip education sytem
Podcast Status
Idle
Started
Jul 28th, 2020
Latest Episode
Aug 17th, 2020
Release Period
2 per week
Episodes
5
Avg. Episode Length
17 minutes
Explicit
No
Order
Serial
Language
Amharic

Podcast Tags

This podcast, its content, and its artwork are not owned by, affiliated with, or endorsed by Podchaser.
Rate

Followers

4

Join Podchaser to...

  • Rate podcasts and episodes
  • Follow podcasts and creators
  • Create podcast and episode lists
  • & much more

Unlock more with Podchaser Pro

  • Audience Insights
  • Contact Information
  • Demographics
  • Charts
  • Sponsor History
  • and More!
Pro Features