Podchaser Logo
Home
Emmanuel Full Gospel Sermons

Emmanuel Full Gospel Believers Church

Emmanuel Full Gospel Sermons

Good podcast? Give it some love!
Emmanuel Full Gospel Sermons

Emmanuel Full Gospel Believers Church

Emmanuel Full Gospel Sermons

Episodes
Emmanuel Full Gospel Sermons

Emmanuel Full Gospel Believers Church

Emmanuel Full Gospel Sermons

Good podcast? Give it some love!
Rate Podcast

Episodes of Emmanuel Full Gospel Sermons

Mark All
Search Episodes...
ስለ እግዚአብሔር ማንነት ጠንቅቀው የማያውቁ ሰዎች “በእግዚአብሔር አምሳል ተፈጥረናል” የሚለውን ቃል ያለአግባብ ሲጠቀሙ እናያለን። ይህም ማለት ሰዎች እግዚአብሔር የቅዱሳን ጋር የማይካፈላቸው ባህሪዎች (Incommunicable Characters of God) እናከቅዱሳን ጋር የሚካፈላቸው ባህሪዎች (Communicable characters of God) እንዳሉት አለመረዳታቸውን ያሳያል።በ
ፓስተር ፍቅሩ ሞሲሳየሮሜ መጽሐፍ ትምህርት@Emmanuel Full Gospel Believers Church 2018
ሮሜ 7:1-61. ወንድሞች ሆይ፥ ሕግን ለሚያውቁ እናገራለሁና ሰው ባለበት ዘመን ሁሉ ሕግ እንዲገዛው አታውቁምን?2. ያገባች ሴት ባልዋ በሕይወት ሲኖር ከእርሱ ጋር በሕግ ታስራለችና፤ ባልዋ ቢሞት ግን ስለ ባል ከሆነው ሕግ ተፈትታለች።3. ስለዚህ ባልዋ በሕይወት ሳለ ለሌላ ወንድ ብትሆን አመንዝራ ትባላለች፤ ባልዋ ቢሞት ግን ከሕጉ አርነት ወጥታለችና ለሌላ ወንድ ብትሆን አመንዝራ
ሮሜ 6፡ 12-23 ሐዋሪያው ጳውሎስ በዚህ ምዕራፍ ላይ ሶስት መሰረታዊ ነገሮች ያሳየናል።እወቁ (ከክርስቶስ ጋር ለኃጢያት ሞተናል፥ ለእግዚአብሔር እንድኖርች ከክርስቶስ ጋር ተነስተናል)2. ቁጠሩ (count yourselves)3. አቅርቡ (present yourselves) (ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አቅርቡ)
ሉቃስ 181.ሳይታክቱም ዘወትር ሊጸልዩ እንዲገባቸው የሚል ምሳሌን ነገራቸው፥2. እንዲህ ሲል። በአንዲት ከተማ እግዚአብሔርን የማይፈራ ሰውንም የማያፍር አንድ ዳኛ ነበረ።3. በዚያችም ከተማ አንዲት መበለት ነበረች፥ ወደ እርሱም እየመጣች። ከባላጋራዬ ፍረድልኝ ትለው ነበር።4. አያሌ ቀንም አልወደደም፤ ከዚህ በኋላ ግን በልቡ። ምንም እግዚአብሔርን ባልፈራ ሰውንም ባላፍር፥5. ይህች መበ
ሮሜ 6:1-111 እንግዲህ ምን እንላለን? ጸጋ እንዲበዛ በኃጢአት ጸንተን እንኑርን? አይደለም። 2 ለኃጢአት የሞትን እኛ ወደ ፊት እንዴት አድርገን በእርሱ እንኖራለን? 3 ወይስ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታውቁምን? 4 እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕ
በክርስቶስ ኢየሱስ የመጽደቃችን በረከቶችፓስተር ፍቅሩ ሞሲሳአማኑኤል ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን10.22.2017
Rate

Join Podchaser to...

  • Rate podcasts and episodes
  • Follow podcasts and creators
  • Create podcast and episode lists
  • & much more

Unlock more with Podchaser Pro

  • Audience Insights
  • Contact Information
  • Demographics
  • Charts
  • Sponsor History
  • and More!
Pro Features